ሀይቅFrom Wikipedia, the free encyclopedia ሐይቅ ውስን የኾነ መጠነ ዙሪያ ያለው ዙሪያውን በደረቅ መሬት የተከበበ እንዲሁም በውስጡ ንጹህ ወይም ጨዋማ ውሀ የያዘ አካል ነው። ሐይቆች በመሬት ላይ ያሉ ሲኾኑ ከውቅያኖሶች ጋር አይመሳሰሉም፤ በመጠንም ቢኾን ከኩሬ ይተልቃሉ። አብዛሀኛዎቹ ሐይቆች በገባር ወንዞች የሚፈጠሩ ሲኾን በነዚሁ ከነሱ በሚነሱ ወንዞች ምክንያትም ሊጠፉ ይችላሉ። ሀይቅ
ሐይቅ ውስን የኾነ መጠነ ዙሪያ ያለው ዙሪያውን በደረቅ መሬት የተከበበ እንዲሁም በውስጡ ንጹህ ወይም ጨዋማ ውሀ የያዘ አካል ነው። ሐይቆች በመሬት ላይ ያሉ ሲኾኑ ከውቅያኖሶች ጋር አይመሳሰሉም፤ በመጠንም ቢኾን ከኩሬ ይተልቃሉ። አብዛሀኛዎቹ ሐይቆች በገባር ወንዞች የሚፈጠሩ ሲኾን በነዚሁ ከነሱ በሚነሱ ወንዞች ምክንያትም ሊጠፉ ይችላሉ። ሀይቅ