ማላዊ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ማላዊ በአፍሪካ ውስጥ የምትገኝ ወደብ-የለሽ ሃገር ናት። ከማለዊ ጋር የሚገናኙ ሀገሮች ታንዛኒያ ፣ ዛምቢያ እና ሞዛምቢክ ናቸው። ማላዊ ሐይቅ የሀገሪቱን 1/3 መሬት ይይዛል።
Quick Facts የማላዊ ሪፑብሊክ Dziko la Malaŵi ...
የማላዊ ሪፑብሊክ |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ዋና ከተማ | ሊሎንግዌ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እንግሊዝኛ, ቺቸዋ | |||||
መንግሥት ፕሬዝዳንት |
አርሰር ፒተር ሙጣሪካ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
118,480 (98ኛ) |
|||||
ገንዘብ | ክዋቻ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +2 | |||||
የስልክ መግቢያ | +265 |
Close