ማይFrom Wikipedia, the free encyclopedia መ ሙ ሚ ማ ሜ ም ሞ ሟ More information የአቡጊዳ ታሪክ ... የአቡጊዳ ታሪክ አበገደ ሀወዘሐጠየ ከለመነሠዐ ፈጸቀረሰተ Close ማይ በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 13ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች 13ኛው ፊደል «ሜም» ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል «ሚም» ተብሎ በ«አብጃድ» ተራ 13ኛ ነው።
መ ሙ ሚ ማ ሜ ም ሞ ሟ More information የአቡጊዳ ታሪክ ... የአቡጊዳ ታሪክ አበገደ ሀወዘሐጠየ ከለመነሠዐ ፈጸቀረሰተ Close ማይ በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 13ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች 13ኛው ፊደል «ሜም» ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል «ሚም» ተብሎ በ«አብጃድ» ተራ 13ኛ ነው።