ናሚቢያ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ናሚቢያ በደቡብ-ምዕራብ አፍሪቃ የምትገኝ ሀገር ናት። በምዕራብ በአትላንቲክ ውቅያኖስ፣ በስሜን በአንጎላና በዛምቢያ፣ በምስራቅ በቦትስዋና፣ በደቡብም በደቡብ አፍሪቃ ትካለላለች። በ1982 አመተ ምኅረት ነጻነትዋን ከደቡብ አፍሪቃ ስላገኘች በጣም አዲስ አገር ነች። ዋና ከተማዋ ዊንድሁክ ነው።
Quick Facts የናሚቢያ ሪፑብሊክ Republic of Namibia ...
የናሚቢያ ሪፑብሊክ |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: "Namibia, Land of the Brave" |
||||||
ዋና ከተማ | ዊንድሁክ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እንግሊዝኛ፥ አፍሪካንስ | |||||
መንግሥት ፕሬዝዳንት ምክትል ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር |
ፕሬዚዳንታዊ ሪፐብሊክ ሓገ ገይንጎብ ኒኪ ዒያምቦ ሳራ ኩጎንጌልዋ |
|||||
ዋና ቀናት መጋቢት 12 ቀን 1982 March 21, 1990 እ.ኤ.አ. |
የነፃነት ቀን |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
825,418 (33ኛ) |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2011 እ.ኤ.አ. ቆጠራ |
2,113,077 |
|||||
ገንዘብ | የናሚቢያ ዶላር | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +1 | |||||
የስልክ መግቢያ | +264 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .na |
Close