አል-ጋዛሊ
አቡ ሀሚድ ሙሐመድ አል-ጋዛሊ አል-ቱሲ አል-ናይሳቡሪ አል-ሱፍይ አል-ሻፊኢ አል-አሽአሪ በዘመኑ ከነበሩት ገጸ-ባህሪያት አንዱ እና በአምስተኛው ክፍለ ዘመን ሂጅ / From Wikipedia, the free encyclopedia
አቡ ሐሚድ ሙሃማድ ኢብን ሙሃማድ አል-ጋዛሊ (1050-1104 ዓም አካባቢ) ዝነኛ የፋርስ ፈላስፋና የሱኒ እስልምና ሱፊ (ደርቡሽ ወይም ባኅታዊ) ነበረ።
(ይህ ስለ ሰው ሕይወት የሆነ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)