አበሳሰል
From Wikipedia, the free encyclopedia
አበሳሰል (ፈረንሳይኛ፦ cuisine /ኲዚን/) የምግብ አዘገጃጀት ሙያንና ጥበብን የሚያካትት መደብ ነው።
በባልትና ሰፋ ባለው ትርጉሙ ደግሞ ከቅመምና ንጥረ ነገር አመራረጥና አዘገጃጀት አንስቶ እንደ እቃ አጠቃቀምና የምግቡ አቀራረብ ሙያ ሊያካተት ይችላል። የመጠጦችም አጠማመቅ ዘዴዎች የገበታ ማበጃጀትም አብረው ሊታዩ ይችላሉ።
የባልተና ሙያ አይነቶች ከአንድ አገር ባህል ጋርና የእርሻ ለምዶች ጋር ስለሚያያዝ በአለም ላይ የአበሳሰል ስልቶች በጣም የተለያዩ ናችው።
- የኢትዮጵያ ባልትና
- የጣሊያን ባልትና
- የህንድ ባልትና
(ይህ ባሕል ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)