አብዱላዬ ዋዴFrom Wikipedia, the free encyclopedia አብዱላዬ ዋዴ (ግንቦት ፳፩ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም. ተወለዱ)[1] ከ2000 እ.ኤ.አ. ጀምሮ እስከ 2004 እ.ኤ.አ. ድረስ የሴኔጋል ፕሬዝዳንት ነበሩ። የሴኔጋሊዝ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲም ዋና ፀሀፊ ናቸው። ከመመረጣቸው በፊት አብዱላዬ ዋዴ ለፕሬዝዳንተነት ለአራት ጊዜ ተወዳድረዋል። አብዱላዬ ዋዴ (2009)
አብዱላዬ ዋዴ (ግንቦት ፳፩ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም. ተወለዱ)[1] ከ2000 እ.ኤ.አ. ጀምሮ እስከ 2004 እ.ኤ.አ. ድረስ የሴኔጋል ፕሬዝዳንት ነበሩ። የሴኔጋሊዝ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲም ዋና ፀሀፊ ናቸው። ከመመረጣቸው በፊት አብዱላዬ ዋዴ ለፕሬዝዳንተነት ለአራት ጊዜ ተወዳድረዋል። አብዱላዬ ዋዴ (2009)