የአየር ህግጋት
From Wikipedia, the free encyclopedia
የአየር ህግጋት በአየር ይዘት፣ ትኩሳት እና ግፊት መካከል የሚገኙትን ቋሚ ተዛምዶዎች ያመላክታል። የተለያዩ አይነት አየር ሞለኪሎች ተመሳሳይ የሞለኪል ስብጥር ስላላቸው የሚከተሏቸው ህግጋት ከሞላ ጎደል አንድ አይነት ናቸው። እኒህ ህግጋት ከ17ኛው እስከ 18ኛው ክፍለ ዘመን በተለያዩ ተማሪዎች የተገኙ ነበሩ።