የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ሲ
From Wikipedia, the free encyclopedia
የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ሲ ከሰኔ ፭ እስከ ሰኔ ፲፯ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ተካሄዷል። በዚህ ምድብ ውስጥ የአሜሪካ፣ አልጄሪያ፣ እንግሊዝ እና ስሎቬኒያ ቡድኖች ነበሩ።
More information ቡድን, የተጫወተው ...
ቡድን | የተጫወተው | ያሸነፈው | አቻ | የተሸነፈው | ያገባው | የገባበት | ግብ ልዩነት | ነጥብ |
---|---|---|---|---|---|---|---|---|
አሜሪካ | 3 | 1 | 2 | 0 | 4 | 3 | +1 | 5 |
እንግሊዝ | 3 | 1 | 2 | 0 | 2 | 1 | +1 | 5 |
ስሎቬኒያ | 3 | 1 | 1 | 1 | 3 | 3 | 0 | 4 |
አልጄሪያ | 3 | 0 | 1 | 2 | 0 | 2 | −2 | 1 |
Close
ሁሉም ሰዓታት በደቡብ አፍሪቃ ሰዓት (UTC+2) ናቸው።