የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ዲ
From Wikipedia, the free encyclopedia
የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ዲ ከሰኔ ፮ እስከ ሰኔ ፲፮ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ተካሄዷል። በዚህ ምድብ ውስጥ የጀርመን፣ ጋና፣ አውስትራልያ እና ሰርቢያ ቡድኖች ነበሩ።
More information ቡድን, የተጫወተው ...
ቡድን | የተጫወተው | ያሸነፈው | አቻ | የተሸነፈው | ያገባው | የገባበት | ግብ ልዩነት | ነጥብ |
---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ጀርመን | 3 | 2 | 0 | 1 | 5 | 1 | +4 | 6 |
ጋና | 3 | 1 | 1 | 1 | 2 | 2 | 0 | 4 |
አውስትራልያ | 3 | 1 | 1 | 1 | 3 | 6 | −3 | 4 |
ሰርቢያ | 3 | 1 | 0 | 2 | 2 | 3 | −1 | 3 |
Close
ሁሉም ሰዓታት በደቡብ አፍሪቃ ሰዓት (UTC+2) ናቸው።