ጊታር
From Wikipedia, the free encyclopedia
ጊታር በተወጠሩ ክሮች (ጅማት) አማካኝነት ድምፅ የሚፈጥር ዘመናዊ የሙዚቃ መሣሪያ ነው። ይህ መሣሪያ በጣቶች ወይም በመከርከሪያ ክሮቹን በመምታት ወይንም በመነካካት መጫወት ይቻላል። የጊታር ክፍሎች ዋናው ሣጥን እና አንገቱ ሲሆን በአንገቱ ላይ የሚያልፉ የተወጠሩ ጅማቶች (በመደበኛው ብዛታቸው ፮ (ስድስት) ሲሆን በሌሎች የጊታር አይነቶች ቁጥሩ ሊበዛ ይችላል።) አሉት።
- ደግሞ ይዩ የጊታር ትምህርት መማሪያ