1994
From Wikipedia, the free encyclopedia
1994 አመተ ምኅረት
- መስከረም 1 ቀን - አራት አውሮፕላኖች በአረብ ተዋጊዎች ተሰርቀው በአለም ንግድ ሕንጻና በፔንታጎን ተጋጭተው 3000 ያህል ሰዎች ተገደሉ።
- ሐምሌ 2 ቀን - የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት ተፈትቶ በአፍሪካ ኅብረት ተተካ።
- ነሐሴ 4 ቀን - የሳምንት ቀኖችና የወር ስሞች ሁሉ በቱርክመንኛ እንደ ቱርክመኒስታን መሪ አቶ ሳፓርሙራት ኒያዞቭ "ሩህናማ" የሚባል ይፋዊ መጽሐፍ ፍልስፍና በአዋጅ ተቀየሩ።
- ነሐሴ 20 ቀን - የምድር ጉባኤ ስብሰባ በጆሃነስበርግ ደቡብ አፍሪቃ ጀመረ።
- ጳጉሜ 5 ቀን - ገለልተኛ አገር የሆነ ስዊስ በመጨረሻ የተባበሩት መንግስታት አባል ሆነ።