መጋቢት ፪From Wikipedia, the free encyclopedia መጋቢት ፪፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፹፪ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፷፯ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፹፬ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፹፫ ቀናት ይቀራሉ።
መጋቢት ፪፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፹፪ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፷፯ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፹፬ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፹፫ ቀናት ይቀራሉ።