መጋቢት ፳፱From Wikipedia, the free encyclopedia መጋቢት ፳፱፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፱ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፬ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፶፯ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፶፮ ቀናት ይቀራሉ።
መጋቢት ፳፱፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፱ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፬ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፶፯ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፶፮ ቀናት ይቀራሉ።