አፈ፡ታሪክ
From Wikipedia, the free encyclopedia
አፈታሪክ ማለት ጥንት ወይም ሙሉ እውነታን መሰረት አደርጎ በመነሳት እየተለጠጠና ብሎም እየተንጋደደ በመጓዝ ከጭብጡ የሚርቅ ከፊል እውነት ወይም እውነታ ቢስ የሆነ ሰነድ ነው።
ባላደጉ ሃገሮች ታሪክ መጽሃፍ ኣና ማስቅመጥ የተለመደ ኣልነበረም አባቶች (ሃረጋውያን) ከትውልድ ትውልድ ለልጆቻችቸው በተረትና ምሳሌ በቃል የሚሰተላልፉት አፈ ታሪከ (በኣፍ የተተረከ እንጅ ያልተፃፈ) ማለት ነወ።