ዴሞክራሲFrom Wikipedia, the free encyclopedia ዴሞክራሲ የፖለቲካ ሥርዓት ሲሆን ትርጓሜውም ሕዝባዊ መንግስት ማለት ነው። በሌላ አባባል ዲሞክራሲ ማለት ህዝብ የሚያስተዳድረውን አካል ያለምንም ተፅዕኖ ከመካከሉ መርጦ ሥልጣን የሚሰጥበት ሥርዓት ነው። የዲሞክራሲ መጠን በያገሩ (2019 ዓ.ም. ) *ሰማያዊ -- በጣም ዲሞክራሲያዊ (woደ 10 የተጠጋ *ጥቁር -- ትንሽ ዲሞክራሲያዊ (ዎደ 0 የተጠጋ)[1] ቢያንስ በስም ዲሞክራሲያዊ የሆኑ አገሮች 2018 (አረንጓዴ); ሳውዲ አረቢያ, ኦማን, የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ, ብሩናይ, ፊጂ, እና ቫቲካን በገሃድ እራሳቸውን ዲሞክራሲያዊ እንዳልሆኑ ያውጃሉ
ዴሞክራሲ የፖለቲካ ሥርዓት ሲሆን ትርጓሜውም ሕዝባዊ መንግስት ማለት ነው። በሌላ አባባል ዲሞክራሲ ማለት ህዝብ የሚያስተዳድረውን አካል ያለምንም ተፅዕኖ ከመካከሉ መርጦ ሥልጣን የሚሰጥበት ሥርዓት ነው። የዲሞክራሲ መጠን በያገሩ (2019 ዓ.ም. ) *ሰማያዊ -- በጣም ዲሞክራሲያዊ (woደ 10 የተጠጋ *ጥቁር -- ትንሽ ዲሞክራሲያዊ (ዎደ 0 የተጠጋ)[1] ቢያንስ በስም ዲሞክራሲያዊ የሆኑ አገሮች 2018 (አረንጓዴ); ሳውዲ አረቢያ, ኦማን, የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ, ብሩናይ, ፊጂ, እና ቫቲካን በገሃድ እራሳቸውን ዲሞክራሲያዊ እንዳልሆኑ ያውጃሉ