ሃይቲ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ሃይቲ በካሪቢያን ባሕር ውስጥ ሂስፓንዮላ በተባለ ደሴት ላይ የሚገኝ አገር ነው። ዋን ከተማው ፖርቶፕሪንስ ሲሆን መደበኛ ቋንቋዎች ፈረንሳይኛ እና የሃይቲ ክሬዮል ናቸው።
Quick Facts ሃይቲ ሪፐብሊክ République d'Haïti Repiblik Ayiti ...
ሃይቲ ሪፐብሊክ |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: La Dessalinienne |
||||||
ዋና ከተማ | ፖርቶፕሪንስ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ፈረንሳይኛ የሃይቲ ክሬዮል |
|||||
መንግሥት ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር |
ፕሬዚዳንታዊ ሪፐብሊክ ዦቨነል ሞይዝ ዣክ ጊ ላፎንታንት |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
27,750 (140ኛ) 0.7 |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት |
10,604,000 (85ኛ) |
|||||
ገንዘብ | የሄይቲ ጓርዴ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC -5 | |||||
የስልክ መግቢያ | 509 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .ht |
Close
ሃይቲ በግብርና ፍሬያማ አገር ሆናለች፣ ለአለም የምታቀርባቸው ዋና ምርቶች በተለይ ቡና፣ ማንጎ፣ ካካው፣ ሙዝ ናቸው። የልብስ ፋብሪካ ኢንዱስትሪ ሰፊ ስለ ሆነ ካናቲራ፣ ሹራብ ወዘተ. ወደ ውጭ አገር ይላካል። እንዲሁም የማዕድን ኢንዱስትሪ በተለይ መዳብና ወርቅ ትልቅ ነው። ሌሎችም ታናናሽ ኢንዱስትሪዎች አሉ።
- (ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)