ሊቢያ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ሊቢያ በሰሜን አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ስትሆን ከሜድትራኒያን ባሕር ፣ ግብፅ ፣ ሱዳን ፣ ቻድ ፣ ኒጄር ፣ አልጄሪያ ፣ እና ቱኒዚያ ጋር ድንበር አላት። ሀገሪቱ ሕገ መንግስት የላትም። የምተመራው በእስላም ሕጎች ነው። ለ42 አመታት እስከ 2003 ዓ.ም. ሕዝባዊ ጦርነት ድረስ አገሪቱን በብቸኝነት ያስተዳድሩት ሞአመር ጋዳፊ የአፍሪካ አገሮች አንድ አገር መሆን አለባቸው ስማቸውም «የተባበሩት የአፍሪካ አገራት» ተብሎ መጠራት አለበት ብለው ያምኑ ነበር።
Quick Facts ሊቢያ ሬፑብሊክ ...
ሊቢያ ሬፑብሊክ |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: ሊቢያ ሊቢያ ሊቢያ "ليبيا ليبياليبيا" |
||||||
ዋና ከተማ | ትሪፖሊ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | አረብኛ | |||||
መንግሥት ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር |
ሽግግር መንግሥት ፈይዝ አል ሰራጅ ፈይዝ አል ሰራጅ |
|||||
ዋና ቀናት ፫ የካቲት ፩፱፫፱ (10 February, 1947 እ.ኤ.ኣ.) |
ነጻነት ከጣልያን |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
1,759,541 (16ኛ) |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት |
6,385,000 (108ኛ) |
|||||
ገንዘብ | ዲናር | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +2 | |||||
የስልክ መግቢያ | 218 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .ly |
Close
- (ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)