ውክፔዲያ የተሟላ፣ ትክክለኛ እና ነጻ መዝገበ ዕውቀትን በብዙ ቋንቋዎች የሚያቀርብ የትብብር ሥራ ውጤት ነው። ይህ የአማርኛው ውክፔዲያ ጥር 18 ቀን 1996 ዓመተ ምሕረት (27 January 2004 እ.ኤ.አ.) የተጀመረ ሲሆን አሁን 15,285 ጽሑፎችን አካቶ ይዟል።
ውክፔዲያ የጋራ ነው። ማንም ሰው ለዚህ መዝገበ ዕውቀት ኣስተዋጽዖ ሊያደርግ ይችላል። እርስዎ ለውክፔዲያ አዲስ ከሆኑ ከላይ ለጀማሪዎች የሚለውን አፅቅ ይጫኑና እንዴት እንደሚሳተፉ ይማሩ።
እዚህ ውክፔዲያ ላይ ጽሑፍ ለማቅረብ፡
- ድፈር -- አዲስ ጽሑፍ ለመጀመር ወይንም ያለውን ጽሑፍ ለማስተካከል ምንጊዜም አትፍራ። ጽሑፍህ ያልተጠናቀቀ ቢመስልህ አትጨነቅ፣ በፈለከው ጊዜ ተመልሰህ ልታርመው ትችላለህና።
- ተማሪ --በጥናትሽ ጊዜ ወደ አማርኛ ተርጉመሽ ጽሑፍ ብታቀርቢ ለጥናትሽ በጣም ይረዳሻል።
- ተርጉም -- ጽሑፍ ለማቅረብ የግዴታ ከባዶ መነሳት አያስፈልግም። ከእንግሊዝኛው ውክፔዲያ ወይም ከሌላ ቋንቋ ውክፔዲያም እየተረጎምክ ጽሑፍ ማቅረብ ትችላለህ።