ሙዜ ዶርሰይFrom Wikipedia, the free encyclopedia ሙዜ ዶርሰይ (ፈረንሳይኛ ፦Musée d'Orsay) በፓሪስ፣ ፈረንሳይ የሚገኝ ስመ ጥሩ ሙዚየም ነው። ሙዜ ዶርሰይ ከ1978 ዓም ጀምሮ ሥፍራው ሙዚየም ሆኖዋል። በ1890 ዓም በተመሠረተ ባቡር ጣቢያ ሕንጻ ውስጥ ይቆማል። ፅኛዥሬኞ
ሙዜ ዶርሰይ (ፈረንሳይኛ ፦Musée d'Orsay) በፓሪስ፣ ፈረንሳይ የሚገኝ ስመ ጥሩ ሙዚየም ነው። ሙዜ ዶርሰይ ከ1978 ዓም ጀምሮ ሥፍራው ሙዚየም ሆኖዋል። በ1890 ዓም በተመሠረተ ባቡር ጣቢያ ሕንጻ ውስጥ ይቆማል። ፅኛዥሬኞ