ሱሳFrom Wikipedia, the free encyclopedia ሱሳ (ፋርስኛ፦ شوش /ሹሽ/፤ ዕብራይስጥ፦ שושן /ሹሻን/፤ ጥንታዊ ግሪክ፦ Σέλεύχεια /ሰለውከያ/፤ ሮማይስጥ፦ Seleucia ad Eulaeum /ሰለውኪያ አድ ኤውላዩም/) በኢራን በ32°18922′ ሰሜን ኬክሮስ እና 48°25778′ ምሥራቅ ኬንትሮስ የሚገኝ እጅግ ጥንታዊ ከተማ ነው። በ1997 ዓ.ም. 64,960 ገደማ ሰዎች ይኖሩበት ነበር[1]። ባለ-ክንፍ እስፊንክስ - ከታላቁ ዳርዮስ ቤተ መንግሥት በሱሳ።
ሱሳ (ፋርስኛ፦ شوش /ሹሽ/፤ ዕብራይስጥ፦ שושן /ሹሻን/፤ ጥንታዊ ግሪክ፦ Σέλεύχεια /ሰለውከያ/፤ ሮማይስጥ፦ Seleucia ad Eulaeum /ሰለውኪያ አድ ኤውላዩም/) በኢራን በ32°18922′ ሰሜን ኬክሮስ እና 48°25778′ ምሥራቅ ኬንትሮስ የሚገኝ እጅግ ጥንታዊ ከተማ ነው። በ1997 ዓ.ም. 64,960 ገደማ ሰዎች ይኖሩበት ነበር[1]። ባለ-ክንፍ እስፊንክስ - ከታላቁ ዳርዮስ ቤተ መንግሥት በሱሳ።