ሻማFrom Wikipedia, the free encyclopedia ሻማ ደረቅ ነዳጅ (ሰም) እና በውስጡ የተሸፈነ ቀጭን ገመድ (ክር) ያለው የብርሃን እና የሙቀት አመንጪ ነው። በአሁኑ ጊዜ አብዛሃኛዎቹ የሻማ ዓይነቶች የሚሠሩት ከፓራፊን ሲሆን በተጨማሪም ከንብ ሰም የሚሰሩም አሉ። የተለኮሰ ሻማ ምስል ከሞራ የተሠሩ ሻማዎች በሮሜ ከ500 ዓክልበ.፣ በቻይናም ከ200 ዓክልበ. ጀምሮ ይታወቁ ነበር። ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ!
ሻማ ደረቅ ነዳጅ (ሰም) እና በውስጡ የተሸፈነ ቀጭን ገመድ (ክር) ያለው የብርሃን እና የሙቀት አመንጪ ነው። በአሁኑ ጊዜ አብዛሃኛዎቹ የሻማ ዓይነቶች የሚሠሩት ከፓራፊን ሲሆን በተጨማሪም ከንብ ሰም የሚሰሩም አሉ። የተለኮሰ ሻማ ምስል ከሞራ የተሠሩ ሻማዎች በሮሜ ከ500 ዓክልበ.፣ በቻይናም ከ200 ዓክልበ. ጀምሮ ይታወቁ ነበር። ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ!