ቀጭኔ በአፍሪካ የሚኖር ባለሙሉ ጣት ሸሆኔ ጡት አጥቢ አራዊት ሲሆን በምድር ከሚገኙ እንሰሳት በርዝማኔ የመጀመሪያውን ደረጃ ይዞ ይገኛል። ወንዱ ከ 4.4 እስከ 5.5 ሜትር ርዝማኔና 1,360 ኪሎግራም ክብደት ያስመዘግባል። እስካሁን በሪኮርድ የተያዘው የ 5.87ሜና የ2000ኪ.ግ ቀጭኔ ነው።[2] ሴቶቹ በጥቁቱ አነስ ብለው ይታያሉ።
More information ?ቀጭኔ, የአያያዝ ደረጃ ...
?ቀጭኔ |
|
የአያያዝ ደረጃ |
በአጠባበቅ ልድን የቻለ (LR/cd) [1] |
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ |
ስፍን: |
ጉንደ እንስሳ (Animalia)
|
ክፍለስፍን: |
አምደስጌ (Chordata)
|
መደብ: |
አጥቢ (Mammalia)
|
ክፍለመደብ: |
ሙሉ ጣት ሸሆኔ Artiodactyla
|
አስተኔ: |
የቀጭኔ አስተኔ Giraffidae
|
ወገን: |
ቀጭኔ Giraffa
|
ዝርያ: |
G. camelopardalis
|
|
ክሌስም ስያሜ |
''Giraffa camelopardalis'' Linnaeus, 1758 |
|
Close