ቱርኩ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ቱርኩ በፊንላንድ ደቡብ ምዕራፍ ጠረፍ፣ በአውራ ወንዝ አፍ ላይ የሚገኝ ከተማ ነው። ጥንታዊ ስሙ አቦ ነው። ከተማው የተመሠረተው በ፲፫ኛው ክፍለ ዘመን ሲሆን ለብዙ መቶ ዓመታት እስከ 1804 ዓ.ም. ድረስ የፊንላንድ ትልቁ እና ዋና ከተማ ነበር።