ኒኮላስ ሎዴሮ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ማርሴሎ ኒኮላስ ሎዴሮ ቤኒቴዝ (Marcelo Nicolás Lodeiro Benítez, መጋቢት ፲፪ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለኮሪንቺያንስ ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።
(ይህ ስለ ስፖርት ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)
Quick Facts ኒኮላስ ሎዴሮ ቤኒቴዝ ...
ኒኮላስ ሎዴሮ ቤኒቴዝ |
|||
---|---|---|---|
ኒኮላስ ሎዴሮ ለኡራጓይ ሲጫወት፣ 2014 እ.ኤ.አ.
|
|||
ሙሉ ስም | ማርሴሎ ኒኮላስ ሎዴሮ ቤኒቴዝ | ||
የትውልድ ቀን | መጋቢት ፲፪ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም. | ||
የትውልድ ቦታ | ፓይሳንዱ፣ ኡራጓይ | ||
ቁመት | 170 ሳ.ሜ. | ||
የጨዋታ ቦታ | አከፋፋይ | ||
የወጣት ክለቦች | |||
ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
ባሪዮ ኦብሬሮ | |||
2003–2007 እ.ኤ.አ. | ናስዮናል | ||
ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
2007–2010 እ.ኤ.አ. | ናስዮናል | 41 | (11) |
2010-2012 እ.ኤ.አ. | አያክስ | 21 | (2) |
2012-2014 እ.ኤ.አ. | ቦታፎጎ | 47 | (7) |
ከ2014 እ.ኤ.አ. | ኮሪንቺያንስ | 0 | (0) |
ብሔራዊ ቡድን | |||
2008–2009 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ (ከ፳ በታች) | 11 | (5) |
ከ2009 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ | 26 | (3) |
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፳፮ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፬ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። |
Close