አዝማሪFrom Wikipedia, the free encyclopedia አዝማሪ የኢትዮጵያ ባህላዊ ዘፋኝ ሲሆን ብዙ ጊዜ በማሲንቆ እየታጀበ ዘፈን ያቀርባል። አልፎ አልፎም ዋሽንት፣ ክራር ፣ ከበሮ እና አታሞ ያጅበዋል። በዓፄ ቴዎድሮስ ዘመን የነበረ አዝማሪ ፎቶ
አዝማሪ የኢትዮጵያ ባህላዊ ዘፋኝ ሲሆን ብዙ ጊዜ በማሲንቆ እየታጀበ ዘፈን ያቀርባል። አልፎ አልፎም ዋሽንት፣ ክራር ፣ ከበሮ እና አታሞ ያጅበዋል። በዓፄ ቴዎድሮስ ዘመን የነበረ አዝማሪ ፎቶ