አፋር (ብሔር)
From Wikipedia, the free encyclopedia
https://twitter.com/LijMindaye https://www.instagram.com/mindayemagna https://youtube.com/@LijMindaye https://web.facebook.com/LijMindaye/ አፋር (ብሔር) የኢትዮጵያ ኩሽ ህዝብ ብሔር ነው።
አፉር ዘቃና ብሔረሰብ በኢትዮጵያ ፣ ኤርትራ እና ጅቡቲ ይገኛሉ፣አፋሮች የጅቡቲን 70% የሕዝብ ብዛት ይሰራሉ።
(ይህ ስለ ብሔር ወይም ሕዝብ የሆነ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)
በአሁኑ ወቅት አፋር የሚባል ራሱን የቻለ ክልል ያለ ሲኾን በቀድሞው ዘመን ግን የሚተዳደረው በወሎ ጠቅላይ ግዛት ወይም ክፍለ ሀገር ነበር።
በዚህም ከ ፲፪ቱ የወሎ አውራጃዎች ፩ዱ የነበረው አውሳ አውራጃ በአሁኑ ጊዜ አፋር ክልል እየተባለ ይጠራል።
የአውሳ አውራጃ ዋና ከተማም አሳይታ ነበር።
በአሁኑ ወቅት ግን የአፋር ክልል ዋና ከተማ ሰመራ ነው።