እንጦጦFrom Wikipedia, the free encyclopedia እንጦጦ የአዲስ አበባ ከፍተኛ ቦታ ነው። ዳግማዊ ምኒልክ አዲስ አበባን ሲቆረቁሩ ከአንኮበር መጥተው ያረፉበት እና ቤተ መንግስታቸውን የስሩበት ታሪካዊ ቦታም ነው። እንጦጦ የእንጦጦ ሰንሰለታማ ተራራ አንዱ ክፍል ሲሆን ርዝመቱ ከባህር ወለል በላይ 3200 ሜትር ይደርሳል። የካ ሚካኤል አዲስ አበባ ዋሻ ዳዊት ቡራዩ እንጦጦ ጓሳ የካ አምቢሳ ዶሮ ሚካኤል ቦሌ ጡሉ ቦሎ የረር ጫሎ ደብረዘይት ዱከም አባ ሳሙኤል ጌጃ ኤራ ዝቋላ አዋሽ ወንዝ ሲምቢሮ ጂላ ቂስጣና አዳዲ ማርያም ጉፍቲ ገብርኤል ፭ኪሜ ያልታወቀ አዲስ አለም ለገዳዴ ዋጫጫ መናገሻ Quick Facts እንጦጦ እንጦጦ 1877ዓ.ም. ከፍታ 3200 ሜትር እንጦጦ 9°6′ ሰሜን ኬክሮስ እና 38°46′ ምሥራቅ ኬንትሮስ Close
እንጦጦ የአዲስ አበባ ከፍተኛ ቦታ ነው። ዳግማዊ ምኒልክ አዲስ አበባን ሲቆረቁሩ ከአንኮበር መጥተው ያረፉበት እና ቤተ መንግስታቸውን የስሩበት ታሪካዊ ቦታም ነው። እንጦጦ የእንጦጦ ሰንሰለታማ ተራራ አንዱ ክፍል ሲሆን ርዝመቱ ከባህር ወለል በላይ 3200 ሜትር ይደርሳል። የካ ሚካኤል አዲስ አበባ ዋሻ ዳዊት ቡራዩ እንጦጦ ጓሳ የካ አምቢሳ ዶሮ ሚካኤል ቦሌ ጡሉ ቦሎ የረር ጫሎ ደብረዘይት ዱከም አባ ሳሙኤል ጌጃ ኤራ ዝቋላ አዋሽ ወንዝ ሲምቢሮ ጂላ ቂስጣና አዳዲ ማርያም ጉፍቲ ገብርኤል ፭ኪሜ ያልታወቀ አዲስ አለም ለገዳዴ ዋጫጫ መናገሻ Quick Facts እንጦጦ እንጦጦ 1877ዓ.ም. ከፍታ 3200 ሜትር እንጦጦ 9°6′ ሰሜን ኬክሮስ እና 38°46′ ምሥራቅ ኬንትሮስ Close