ኩርድኛ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ኩርድኛ በተለይ በቱርክ፣ ሶርያ፣ ኢራቅ እና ኢራን በኩርዶች ሕዝብ የሚነገር የህንዳዊ-ኢራናዊ ቋንቋዎች አባል ነው።
The dialect of Mukriani is spoken in the cities of Piranshahr and Mahabad, the two cities are known as Mukrian.
ሦስቱ የተለያዩ ክፍሎች፦
- ስሜን ኩርድኛ ወይም ኩርማንጅኛ
- መካከል ኩርድኛ ወይም ሶራኒኛ
- ደቡብ ኩርድኛ ወይም ፐለዋኒኛ
(ይህ ቋንቋ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)