ክብራን ገብርኤልFrom Wikipedia, the free encyclopedia ክብራን ገብርኤል በ14ኛው ክፍለ ዘመን የተመሰረተ ገዳም ሲሆን በጣና ሐይቅ ደቡባዊ ክፍል ከሚገኙት መንታ ደሴቶች (እንጦስ ደሴት እና ክብራን ደሴት) በክብራን ላይ የሚገኘው ነው። ገዳሙ ለሴቶች የተከለከለ ነው። ክብራን ገብርኤል ለባህር ዳር ከተማ በጣም ቅርቡ ገዳም ነው። ክብራን ገብሬል አቅድ በዩኔስኮ እንደተሳለ Quick Facts ክብራን ደሴት ክብራን ደሴት፣ 1873 ክብራን ደሴት 11°39′ ሰሜን ኬክሮስ እና 37°21′ ምሥራቅ ኬንትሮስ Close
ክብራን ገብርኤል በ14ኛው ክፍለ ዘመን የተመሰረተ ገዳም ሲሆን በጣና ሐይቅ ደቡባዊ ክፍል ከሚገኙት መንታ ደሴቶች (እንጦስ ደሴት እና ክብራን ደሴት) በክብራን ላይ የሚገኘው ነው። ገዳሙ ለሴቶች የተከለከለ ነው። ክብራን ገብርኤል ለባህር ዳር ከተማ በጣም ቅርቡ ገዳም ነው። ክብራን ገብሬል አቅድ በዩኔስኮ እንደተሳለ Quick Facts ክብራን ደሴት ክብራን ደሴት፣ 1873 ክብራን ደሴት 11°39′ ሰሜን ኬክሮስ እና 37°21′ ምሥራቅ ኬንትሮስ Close