ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ሐምሌ 20
From Wikipedia, the free encyclopedia
- ፲፰፻፷፱ ዓ/ም. ነጋድራስ ተሰማ እሸቴ ምንጃር ላይ ቀርሾ፡ዐጥር፡በተባለው፡ሥፍራ ላይ ተወለዱ።
- ፲፱፻፰ ዓ/ም ልዑል አልጋ ወራሽ መርዕድ አዝማች አስፋ ወሰን ከአባታቸው ከደጃዝማች ተፈሪ መኮንን (በኋላ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ) እና ከናታቸው ከወይዘሮ መነን አስፋው (በኋላ እቴጌ መነን) ሐረር ከተማ ተወለዱ።