ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/መጋቢት 30From Wikipedia, the free encyclopedia መጋቢት ፴ ፲፱፻፴፰ ዓ/ም - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመጀሜሪያ ጊዜ የዓለም አቀፍ በረራውን ከአዲስ አበባ ተነሥቶ በአስመራ በኩል በምስር ርዕሰ ከተማ ካይሮ ላይ አከናወነ። ፲፱፻፵፭ ዓ/ም - በኬንያ ‘የአፍሪቃ ኅብረት እንቅስቃሴ’ መሪ የነበሩት ጆሞ ኬንያታ ድርጅቱ በቅኝ ገዝዎቻቸው ላይ የ’ማው ማው’ ሽብርን አካሂዷል በሚል በተሰነዘርበት ክስ ኃላፊነት አለብዎ ተብለው ለሰባት ዓመት የጽኑ እሥራት ቅጣት ተፈረደባቸው። ፲፱፻፺፯ ዓ/ም - የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ጳጳስ አቡነ ዳግማዊ ዮሐንስ-ጳውሎስ የቀብር ሥነ ሥርዓት በቫቲካን የቅዱስ ጴጥሮስ ‘ባዚሊካ’ የዓለም መሪዎችና ምዕመናን በተገኙበት ተከናወነ።
መጋቢት ፴ ፲፱፻፴፰ ዓ/ም - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመጀሜሪያ ጊዜ የዓለም አቀፍ በረራውን ከአዲስ አበባ ተነሥቶ በአስመራ በኩል በምስር ርዕሰ ከተማ ካይሮ ላይ አከናወነ። ፲፱፻፵፭ ዓ/ም - በኬንያ ‘የአፍሪቃ ኅብረት እንቅስቃሴ’ መሪ የነበሩት ጆሞ ኬንያታ ድርጅቱ በቅኝ ገዝዎቻቸው ላይ የ’ማው ማው’ ሽብርን አካሂዷል በሚል በተሰነዘርበት ክስ ኃላፊነት አለብዎ ተብለው ለሰባት ዓመት የጽኑ እሥራት ቅጣት ተፈረደባቸው። ፲፱፻፺፯ ዓ/ም - የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ጳጳስ አቡነ ዳግማዊ ዮሐንስ-ጳውሎስ የቀብር ሥነ ሥርዓት በቫቲካን የቅዱስ ጴጥሮስ ‘ባዚሊካ’ የዓለም መሪዎችና ምዕመናን በተገኙበት ተከናወነ።