ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/የካቲት 27From Wikipedia, the free encyclopedia የካቲት ፳፯ ፲፯፻፹፫ ዓ/ም - ቬርሞንት የአሜሪካ ኅብረት ፲፬ተኛዋ አባል ሆነች። ፲፱፻፵፱ ዓ/ም - ጎልድ ኮስት ትባል የነበረችው የብሪታንያ ቅኝ ግዛት ጋና ተብላ ነጻ ሆነች ፲፱፻፶፮ ዓ/ም - ቦቅሰኛው ካስየስ ክሌይ በእስልምና ሃይማኖት መሪው ኤልያስ ሙሐመድ አዲስ ስም ተሰጥቶት ሙሐመድ አሊ ተብሎ ተሠየመ።
የካቲት ፳፯ ፲፯፻፹፫ ዓ/ም - ቬርሞንት የአሜሪካ ኅብረት ፲፬ተኛዋ አባል ሆነች። ፲፱፻፵፱ ዓ/ም - ጎልድ ኮስት ትባል የነበረችው የብሪታንያ ቅኝ ግዛት ጋና ተብላ ነጻ ሆነች ፲፱፻፶፮ ዓ/ም - ቦቅሰኛው ካስየስ ክሌይ በእስልምና ሃይማኖት መሪው ኤልያስ ሙሐመድ አዲስ ስም ተሰጥቶት ሙሐመድ አሊ ተብሎ ተሠየመ።