የሐዋርያት ሥራ ፳፰
From Wikipedia, the free encyclopedia
ቁጥር ፳፰ የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ የመጨረሻው ምዕራፍ ሲሆን ይዘቱ የጳውሎስን ጉዞ በተለይ ከማልታ ወደ ጣልያን ከዞም በሮም መርጋቱን የሚገልጽ ነው ። የጻፈውም ቅዱስ ሉቃስ እንደሆነ በማስረጃ ሙሉበሙሉ ቤተክርስቲያን የምታምነው ነው ።
Quick Facts የሐዋርያት ሥራ ፳፰, አጭር መግለጫ ...
የሐዋርያት ሥራ ፳፰ | |
---|---|
← ምዕራፍ ፳፯ | |
አጭር መግለጫ | |
ፀሐፊ | ቅዱስ ሉቃስ |
የመጽሐፍ ዐርስት | የሐዋርያት ሥራ |
የሚገኘው | በአዲስ ኪዳን ፭ኛው መጽሐፍ |
መደብ | የቤተክርስቲያን ታሪክ |
Close