የብሪታንያ ሕንድ ውቅያኖስ ግዛት
From Wikipedia, the free encyclopedia
የብሪታንያ ሕንድ ውቅያኖስ ግዛት ወይም ቻጎስ ደሴቶች የብሪታኒያ ባህር ማዶ ግዛት ሲሆን በታንዛኒያ እና እንዶኔዝያ መሀል ይገኛል። ግዛቱ ስድስት አቶሎች /atolls/ ሲኖሩት ከአንድ ሺህ በላይ የሆኑ ትናንሽ ደሴቶችን ያጠቃልላል። በአጠቃላይ የመሬት ስፋቱ ወደ 60 ካሬ ኪ.ሜ. ነው።[4]
Quick Facts የብሪታንያ ሕንድ ውቅያኖስ ግዛት British Indian Ocean Territory ...
የብሪታንያ ሕንድ ውቅያኖስ ግዛት |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: God Save the Queen | ||||||
ዋና ከተማ | ዲዬጎ ጋርሲያ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እንግሊዝኛ | |||||
መንግሥት ንግሥት ኮሚሽነር አስተዳዳሪ |
የብሪታኒያ ባህር ማዶ ግዛት ዳግማዊት ንግሥት ኤልሳቤጥ ፒተር ሄይስ ቶም ሙዲ |
|||||
ዋና ቀናት የተመሠረተው |
1965 እ.ኤ.አ. |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
54,400[1] 99.89 |
|||||
የሕዝብ ብዛት ግምት |
3,000[2] |
|||||
ገንዘብ | ዶላር (ተግባራዊ)[3][4] ፓውንድ (ሕጋዊ)[2][5][6] |
|||||
የሰዓት ክልል | UTC +6 | |||||
የስልክ መግቢያ | +246 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .io |
Close
ከደሴቶቹ ሁሉ ትልቁና ከሁሉም ደቡባዊ የሆነው ዲዬጎ ጋርሲያ ነው። በዚህ ደሴት ላይ የአሜሪካ እና ብሪታኒያ የሚጋሩት የውትድርና ተቋም አለ። በ1960 እና 1970ዎቹ እ.ኤ.አ. በደሴቱ ላይ ይኖሩ የነበሩት ቻጎሳዊዎች በግዳጅ ከተፈናቀሉ በኋላ በአሁኑ ጊዜ በደሴቱ ላይ የሚገኙት ወደ አራት ሺህ የሚሆኑ የአሜሪካና ብሪታኒያ ሰራተኞች ብቻ ናቸው።