የኢትዮጵያ ብሄራዊ አርማሰላም / From Wikipedia, the free encyclopedia የኢትዮጵያ ብሄራዊ አርማ ዛሬ ባለ 5 ጮራ ቢጫ ኮከብ ነው። ይህ አርማ የተቀየረው ኢህአዴግ ስልጣን ከያዘ በሃላ ነው። ከዚህ በፊት ለረጅም ጊዜ የነበረው ብሄራዊ አርማ ከላይ አረንጓዴ ከማህከል ደግሞ ቢጫ ከታች ደግሞ ቀይ ነበር። በመቀየሩም ብዙው የአገሪቱ ዜጎች ደስተኛ አይደሉም። ፅኛዥሬኞ የኢትዮጵያ ብሄራዊ አርማ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ አርማ ዛሬ ባለ 5 ጮራ ቢጫ ኮከብ ነው። ይህ አርማ የተቀየረው ኢህአዴግ ስልጣን ከያዘ በሃላ ነው። ከዚህ በፊት ለረጅም ጊዜ የነበረው ብሄራዊ አርማ ከላይ አረንጓዴ ከማህከል ደግሞ ቢጫ ከታች ደግሞ ቀይ ነበር። በመቀየሩም ብዙው የአገሪቱ ዜጎች ደስተኛ አይደሉም። ፅኛዥሬኞ የኢትዮጵያ ብሄራዊ አርማ