የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ኢ
From Wikipedia, the free encyclopedia
የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ኢ ከሰኔ ፯ እስከ ሰኔ ፲፯ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ተካሄዷል። በዚህ ምድብ ውስጥ የኔዘርላንድስ፣ ጃፓን፣ ዴንማርክ እና ካሜሩን ቡድኖች ነበሩ።
More information ቡድን, የተጫወተው ...
ቡድን | የተጫወተው | ያሸነፈው | አቻ | የተሸነፈው | ያገባው | የገባበት | ግብ ልዩነት | ነጥብ |
---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ኔዘርላንድስ | 3 | 3 | 0 | 0 | 5 | 1 | +4 | 9 |
ጃፓን | 3 | 2 | 0 | 1 | 4 | 2 | +2 | 6 |
ዴንማርክ | 3 | 1 | 0 | 2 | 3 | 6 | −3 | 3 |
ካሜሩን | 3 | 0 | 0 | 3 | 2 | 5 | −3 | 0 |
Close
ሁሉም ሰዓታት በደቡብ አፍሪቃ ሰዓት (UTC+2) ናቸው።