የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ኤች
From Wikipedia, the free encyclopedia
የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ኤች ከሰኔ ፱ እስከ ሰኔ ፲፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ተካሄዷል። በዚህ ምድብ ውስጥ የእስፓንያ፣ ስዊዘርላንድ፣ ሆንዱራስ እና ቺሌ ቡድኖች ነበሩ።
More information ቡድን, የተጫወተው ...
ቡድን | የተጫወተው | ያሸነፈው | አቻ | የተሸነፈው | ያገባው | የገባበት | ግብ ልዩነት | ነጥብ |
---|---|---|---|---|---|---|---|---|
እስፓንያ | 3 | 2 | 0 | 1 | 4 | 2 | +2 | 6 |
ቺሌ | 3 | 2 | 0 | 1 | 3 | 2 | +1 | 6 |
ስዊዘርላንድ | 3 | 1 | 1 | 1 | 1 | 1 | 0 | 4 |
ሆንዱራስ | 3 | 0 | 1 | 2 | 0 | 3 | −3 | 1 |
Close
ሁሉም ሰዓታት በደቡብ አፍሪቃ ሰዓት (UTC+2) ናቸው።