ጉርጥ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ጉርጥ የእንቁራሪት አይነት ናት። ጉርጥ ከአውስትራሊያ እና አንታርቲካ በስተቀር በሁሉ ክፍለ አህጉር ትገኛለች።
More information ?ጉርጥ, ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ ...
?ጉርጥ | ||||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ጉርጥ | ||||||||||
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ | ||||||||||
| ||||||||||
የጉርጥ ስብጥር ካርታ (ጥቁሩ) | ||||||||||
| ||||||||||
Close
ጉርጦች፣ እንደማንኛውም እንቊራሪት፣ ቆዳቸው ሲሻክር፣ አፋቸው ውስጥ ደግሞ ጥርስ የላቸውም። እንቁራሪቶች፣ ጭንቀት ሲገጥማቸው፣ መርዝ ማመንጨት ይችላሉ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |