ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ
From Wikipedia, the free encyclopedia
መቶ አለቃ ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ከመስከረም ፳፰ ቀን ፲፱፻፺፬ ዓ/ ም ጀምሮ ለሁለት ዙር እስከ መስከረም ፳፯ ቀን ፳፻፮ ዓ/ም የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ሆነው ያገለገሉ አዛውንትና ከዘውድ ስርዓት ጀምሮ በደርግ እና በኢሕአዴግ መንግሥት የሠሩ የቀድሞ ወታደር ናቸው። መቶ አለቃ ግርማ ኦሮሚኛ፣ አማርኛ፣ አፋርኛ፣ እንግሊዘኛ፣ ጣሊያንኛ እና ፈረንሳይኛ አቀላጥፈው ይናገራሉ።
Quick Facts ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ, ጠቅላይ ሚኒስትር ...
ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ | |
---|---|
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት | |
ከመስከረም ፳፰ ቀን ፲፱፻፺፬ ዓ.ም. እስከ መስከረም ፳፯ ቀን ፳፻፮ ዓ/ም | |
ጠቅላይ ሚኒስትር | መለስ ዜናዊ ኃይለማሪያም ደሳለኝ |
ቀዳሚ | ነጋሶ ጊዳዳ |
ተከታይ | ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ |
የተወለዱት | ታህሣሥ ፩፯ ቀን ፲፱፻፲፯ ዓ.ም. አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ |
ዜግነት | ኢትዮጵያዊ |
ሀይማኖት | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና |
Close