ፓንጋሲናንኛFrom Wikipedia, the free encyclopedia ፓንጋሲናንኛ በተለይ በፊሊፒንስ በ2 ሚልዮን ሰዎች ገዳማ የሚናገር ቋንቋ ነው። ፓንጋሲናንኛ በስሜኑ ደሴት ላይ በብዛት የሚናገርበት ክፍል (ሰማያዊ ቀለም) ዛሬ ቋንቋው የሚጻፍበት በላቲን ፊደል ነው። እስፓንያውያን ከደረሱ አስቀድሞ ግን የራሱ «ባይባዪን» ፊደል ነበረው።
ፓንጋሲናንኛ በተለይ በፊሊፒንስ በ2 ሚልዮን ሰዎች ገዳማ የሚናገር ቋንቋ ነው። ፓንጋሲናንኛ በስሜኑ ደሴት ላይ በብዛት የሚናገርበት ክፍል (ሰማያዊ ቀለም) ዛሬ ቋንቋው የሚጻፍበት በላቲን ፊደል ነው። እስፓንያውያን ከደረሱ አስቀድሞ ግን የራሱ «ባይባዪን» ፊደል ነበረው።