ማዖሪ ቋንቋFrom Wikipedia, the free encyclopedia ማዖሪ ቋንቋ (Māori ወይም Te Reo Māori /ቴ ሬዖ ማዖሪ/፣ በአጭሩ Te Reo «ቋንቋው») ከኒው ዚላንድ መደበኛ ቋንቋዎች አንዱ ነው። የምሥራቅ ፖሊኔዚያ ደሴቶች ቋንቋ ቤተሠብ አባል ሲሆን የታሂቲ እና የሃዋይኢ እንዲሁም የሳሞዓ እና የቶንጋ ቋንቋዎች ዘመድ ነው። የተናጋሪዎቹ ቁጥር 100,000 የሚያሕል ነው።
ማዖሪ ቋንቋ (Māori ወይም Te Reo Māori /ቴ ሬዖ ማዖሪ/፣ በአጭሩ Te Reo «ቋንቋው») ከኒው ዚላንድ መደበኛ ቋንቋዎች አንዱ ነው። የምሥራቅ ፖሊኔዚያ ደሴቶች ቋንቋ ቤተሠብ አባል ሲሆን የታሂቲ እና የሃዋይኢ እንዲሁም የሳሞዓ እና የቶንጋ ቋንቋዎች ዘመድ ነው። የተናጋሪዎቹ ቁጥር 100,000 የሚያሕል ነው።