አማራ (ክልል)
From Wikipedia, the free encyclopedia
Quick Facts
አማራ ክልል | |
ክልል | |
የአማራ ክልልን በቀይ የሚያሳይ የኢትዮጵያ ካርታ | |
አገር | ኢትዮጵያ |
ርዕሰ ከተማ | ባህር ዳር |
' | ንጉስ ሚኒሊክ ፫ ዘ ጎጃም (ወርቅነህ አያሌው ከበደ) |
የቦታ ስፋት | |
• አጠቃላይ | 194,709[1] |
የሕዝብ ብዛት | |
• አጠቃላይ | 35,875,702[1] (25,987,678 በአማራ ክልል እሚኖር ሲሆን የተቀረው በሌላው የሀገሬቱ ክፍል ይኖራል) |
Close
- 'አማራ(ነፃ-ህዝብ:ጨዋ:ኩሩ) (ክልል 3) ከዘጠኙ ከኢትዮጵያ ክልሎች አንዱ ሲሆን አራት የሀገሪቱን ዋና ወና ክፍለ ሀገራት ያካትታል እነሱም ጎንደር:ጐጃም:ቤተ-አምሓራ(ወሎ)እና ሸዋ ናቸው።የአማራ ብሔራዊ ክልል ጅኦግራፊያዊ አቀማመጥ በ8° 45 እስከ 13° 45 ሰሜን የኬንትሮስ እና በ35° 46 እስከ 40° 25 ምስራቅ የኬንትሮስ መስመር ውስጥ ይገኛል። በምስራቅ የአፋር፣ በምዕራብ ሱዳን እና ቤንሻንጉል-ጉምዝ ክልል፣ በሰሜን የትግራይ ክልልና ኤርትራ በደቡብ የኦሮሚያ ክልል ያዋስኑታል። የቆዳ ስፋቱ ፻፶፯ሺ፸፮ ካሬ ሜትር ሲሆን ከአገሪቱ አሥራ አምስት በመቶ ድርሻ ይይዛል። የክልሉ ሕዝብ ብዛት ደግሞ በ፳፻፪ ዓ/ም 20,875,456 እንደነበር የተገመተ ሲሆን አንዳንድ ደግሞ ከ 40 ሚልዮን ሕዝብ በላይ እንደሆነ ይናገራሉ (49 %) ከአገሪቱ ጠቅላላ ሕዝብ 33.9% አካባቢ ድርሻ ይይዛል ተብሎ ይገመታል። ክልሉ በ፲ ዞኖችና በ፻፷፮ የገጠርና የከተማ ወረዳ አስተዳደሮች የተከፋፈለ ሲሆን ከዚህ ውስጥ ፴፰ የሚሆኑት የከተማ አስተዳደሮች ናቸው።የአማራ፣የአገው፣የኦሮሞና የሌሎች ብሔረሰቦች በጋራ የሚኖሩበት ክልል ነው።እንዲሁም የአማራ ክልል አሁን ላይ የክልል ከተማው ባህር ዳር ነው አማራ ማለት ጀግና የጀግና ልጅ ነው ለምሳሌነት አጤ ቴዎድሮስ፣በላይ ዘለቀ፣እምየ ምኒልክ፣ንጉሥ ሚካኤል እነዚህ በዋናነት ይጠቀሳሉ እንጂ ብዙዎችን ማውሳት ይቻላል