ከነዓን (ጥንታዊ አገር)From Wikipedia, the free encyclopedia ከነዓን ጥንታዊ አገር ሲሆን ዛሬ በእስራኤልና በሊባኖስ አካባቢ ያሉትን አካባቢዎች ያጠቃልል ነበር። በመጽሐፍ ቅዱስ ዘንድ እግዚአብሔር ይህን አገር ለአብርሃም ልጆች በቃል ኪዳን ሰጠ። የከነዓን ምርከኞች በግብጽ፤ 1160 ዓክልበ. ገደማ
ከነዓን ጥንታዊ አገር ሲሆን ዛሬ በእስራኤልና በሊባኖስ አካባቢ ያሉትን አካባቢዎች ያጠቃልል ነበር። በመጽሐፍ ቅዱስ ዘንድ እግዚአብሔር ይህን አገር ለአብርሃም ልጆች በቃል ኪዳን ሰጠ። የከነዓን ምርከኞች በግብጽ፤ 1160 ዓክልበ. ገደማ