ኪቲምFrom Wikipedia, the free encyclopedia ኪቲም (ዕብራይስጥ፦ כִּתִּים) በኦሪት ዘፍጥረት 10 መሠረት ከያዋን ልጆች አንዱ ነበር። እንዲሁም ከእርሱ የተወለደው ብሔርና አገራቸው «ኪቲም» ይባላሉ።