ኮቴሃሬFrom Wikipedia, the free encyclopedia ኮቴሃሬ (Dioscorea) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ወገን ነው። ቦዬ እንደ ስኳር ድንች በመምሰሉ አንዳንዴ በማሳሳት «የስኳር ድንች» ይባላል። 613 ዝርዝሮች አሉ፣ ከነርሱም በተለይ የታወቁት፦ ቦዮና፣ ቦይና፣ ቦዮ - D. abysinicca ቦዬ - D. alata
ኮቴሃሬ (Dioscorea) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ወገን ነው። ቦዬ እንደ ስኳር ድንች በመምሰሉ አንዳንዴ በማሳሳት «የስኳር ድንች» ይባላል። 613 ዝርዝሮች አሉ፣ ከነርሱም በተለይ የታወቁት፦ ቦዮና፣ ቦይና፣ ቦዮ - D. abysinicca ቦዬ - D. alata