ውክፔዲያ:Bots
From Wikipedia, the free encyclopedia
Bot (ቦት) ማለት ዊኪፔድያ ማዘጋጀት የሚችል ሰው ሰራሽ የመኪናነት መርሃ ገብር ነው። ብዙ ጊዜ የሚፈጅ ሥራ ለመፈጸም ይመቻሉ። አብዛኛው ቦት የሚያደርገው ከሌሎቹ ቋንቋዎች ጋራ ማያያዣ መፍጠር ነው።
- This is the local bot policy; requests for bot flag should be made on the talk page.
የቦት ለውጥ በቅርብ ለውጦች መሃል እንደ ጎርፍ ስለሚታይ የቦት ማመልከቻ ይሰጣቸዋል። በዚህ ማመልከቻ ተጠቃሚ ካልፈለገ በስተቀር የቦት ለውጦች አይታዩም። የቦት ለውጦች ከቅርብ ለውጦች ጋራ ለማየት 'bots ይታዩ' የሚለውን ይጫኑ።
ቦት ለመፍጠር የሚቻልበት ዘዴ ለመረዳት Python Wikipedia Robot Framework ("pywikipediabot") ያንብቡ።