ዛጎል ለበስFrom Wikipedia, the free encyclopedia ዛጎል ለበስ (Mollusca) በባሕርም ሆነ በየብስ የሚኖር የእንስሳት ክፍለስፍን ነው። 112,000 ያህል ዝርዮች አሉበት። ዋና መደቦቹ፦ ሰደፍ (ኦይስተር)፣ ስካለፕ፣ ክላም ወዘተ. ስምንት-እግር ወዘተ. (ዛጎል ባይኖረውም ከዛጎል ለበስ ጋር ይመደባል) ቀንድ አውጣ ወዘተ. ፅኛዥሬኞ
ዛጎል ለበስ (Mollusca) በባሕርም ሆነ በየብስ የሚኖር የእንስሳት ክፍለስፍን ነው። 112,000 ያህል ዝርዮች አሉበት። ዋና መደቦቹ፦ ሰደፍ (ኦይስተር)፣ ስካለፕ፣ ክላም ወዘተ. ስምንት-እግር ወዘተ. (ዛጎል ባይኖረውም ከዛጎል ለበስ ጋር ይመደባል) ቀንድ አውጣ ወዘተ. ፅኛዥሬኞ