የ1998 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ
From Wikipedia, the free encyclopedia
የ1998 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፲፮ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከሰኔ ፫ እስከ ሐምሌ ፭ ቀን ፲፱፻፺ ዓ.ም. በፈረንሳይ ተካሄዷል። ፈረንሳይ ብራዚልን ፫ ለ ባዶ በመርታት የመጀመሪያውን የዓለም ዋንጫ አግኝታለች። ፴፪ ያህል ቡድኖች ለዓለም ዋንጫ የተወዳደሩት ለመጀመሪያ ጊዜ በዚህ የዓለም ዋንጫ ነው። የውድድሩ ይፋዊ ኳስ አዲዳስ ትሪከለር ነበር።
Quick Facts
የ1998 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ |
|
---|---|
ይፋዊ ምልክት
|
|
የውድድሩ ዝርዝር | |
አስተናጋጅ | ፈረንሣይ |
ቀናት | ከሰኔ ፫ እስከ ሐምሌ ፭ ቀን |
ቡድኖች | ፴፪ (ከ፭ ኮንፌዴሬሽኖች) |
ቦታ(ዎች) | ፲ ስታዲየሞች (በ፱ ከተማዎች) |
ውጤት | |
አሸናፊ | ፈረንሣይ (፩ኛው ድል) |
ሁለተኛ | ብራዚል |
ሦስተኛ | ክሮኤሽያ |
አራተኛ | ኔዘርላንድስ |
እስታቲስቲክስ | |
የጨዋታዎች ብዛት | ፷፬ |
የጎሎች ብዛት | ፻፸፩ |
የተመልካች ቁጥር | 2,785,100 |
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች) | ዳቮር ሱከር ፮ ጎሎች |
ኮከብ ተጫዋች | ሮናልዶ |
← 1994 እ.ኤ.አ. 2002 እ.ኤ.አ. → |
Close