ፍየልFrom Wikipedia, the free encyclopedia ፍየል (Capra aegagrus hircus) ለማዳ አጥቢ እንስሳ ነው። የደረሰው ከአውሬ ፍየል (Capra aegagrus) ነበር። የፍየል ወገን ደግሞ የተለያዩ አውሬ ፍየሎች፣ አይቤክስና ዋልያ አለበት። More information ?ፍየል, ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ ... ?ፍየል ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ ስፍን: ጉንደ እንስሳ (Animalia) ክፍለስፍን: አምደስጌ (Chordata) መደብ: አጥቢ (Mammalia) ክፍለመደብ: ሙሉ ጣት ሸሆኔ አስተኔ: የቶራ አስተኔ Bovidae ወገን: የፍየል ወገን Capra ዝርያ: C. aegagrus hircus ክሌስም ስያሜ Capra aegagrus hircus Close
ፍየል (Capra aegagrus hircus) ለማዳ አጥቢ እንስሳ ነው። የደረሰው ከአውሬ ፍየል (Capra aegagrus) ነበር። የፍየል ወገን ደግሞ የተለያዩ አውሬ ፍየሎች፣ አይቤክስና ዋልያ አለበት። More information ?ፍየል, ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ ... ?ፍየል ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ ስፍን: ጉንደ እንስሳ (Animalia) ክፍለስፍን: አምደስጌ (Chordata) መደብ: አጥቢ (Mammalia) ክፍለመደብ: ሙሉ ጣት ሸሆኔ አስተኔ: የቶራ አስተኔ Bovidae ወገን: የፍየል ወገን Capra ዝርያ: C. aegagrus hircus ክሌስም ስያሜ Capra aegagrus hircus Close